EDP
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow

Subscribe to our Newsletter







የተቃዋሚዎች “የማጣሪያ ፍልሚያ”!?

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ጥላቻ፣ የእርስ በርስ መነቋቆር፣ መጠላለፍ እና መገዳደል እንዲሁም አሉባልታን ማስወራት ትልቁን ሥፍራ የሚይዝ ነው፡፡ በ1960ዎቹ የተጀመረው የጥላቻ ፖለቲካ እስከ አሁን አልበረደም፡፡ በተለይ በ1997 ዓ.ም. ምርጫ በቅንጅት ውስጥ የተፈጠረው የእርስ በርስ መነቋቆር አሁንም፣ መልኩን እየቀያየረ በተለያዩ ወቅቶችና አጋጣሚዎች ብልጭ እያለ ይገኛል፡፡ የቅንጅት አባል ፓርቲዎች የነበሩት በአሁኑ ወቅት በየፊናቸው እየተንቀሳቀሱ ሲሆን፣ ምርጫ 2002፣ እየደረሰ ባለበት ጊዜ ከወዲሁ እርስበርስ መነቋቆር ጀምረዋል፡፡

ሙሉዉን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (ሪፖርተር)

 

Ethiopian Democratic Party - Election 2010 Campaign
(Photo slideshow)

edpLalibelacustom

This site is best viewed using the latest version of Firefox