EDP
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow

ከምርጫ 2002 ጋር በተያያዘ በተለያዩ የክልል ከተሞች የተደረጉ የኢዴፓ ህዝባዊ ስብሰባዎች / Ethiopian Democratic Party - election campaign 2010


Click here to watch more

Subscribe to our Newsletter







የኢዴፓ ፕሬዚዳንት አቶ ሙሼ ሰሙ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ኢንተርቪው PDF Print E-mail
Sunday, 20 November 2011 16:12

mushe_semu5ዜጎች የከተማ ቦታን በሊዝ ብቻ እንዲይዙ የሚያስገድደውን በቅርቡ የወጣውን አዋጅ በሚመለከት የኢዴፓ ፕሬዚዳንት አቶ ሙሼ ሰሙ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ኢንተርቪው

ለማዳመጥ እዚህ ይጫኑ

 

Read more...
 
በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ ያለውን ስር የሰደደ ችግር፤ ለችግሩ ምክንያት በሆነ አስተሳሰብና አሰራር መፍታት አይቻልም PDF Print E-mail
Friday, 11 November 2011 08:31

(pdf) በቅርቡ ዜጎች የከተማ ቦታን በሊዝ ብቻ እንዲይዙ የሚያስገድድ አዲስ አዋጅ  ታውጇል፡፡ ይህ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  የታወጀ አዋጅ “ለተሳለጠ፣ ለውጤታማ ለፍትሐዊና ለጤናማ የመሬትና የመሬት ነክ ንብረት ገበያ ልማት፣ ቀጣይነት ለተላበሰ የነጻ ገበያ ሥርዓት መስፋፋት፣ ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም እንዲኖር ለማድረግ ”  እንደታወጀ  በዚሁ በአዋጁ ላይ ተጠቅሷል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ስለአዋጁ አስፈላጊነት የተሰጠው ምክንያትና የአዋጁ ይዘት ሲታዩ ለየቅል ናቸው፡፡

Read more...
 
በደቡብ ክልል የደቡብ ምዕራብ ንዑስ ቀጠና ጠቅላላ ጉባኤ PDF Print E-mail
Friday, 04 November 2011 16:32

edp_wolaita

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኢዴፓ)  ባለፈው ዓመት   ባደረገው 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በፓርቲው መተዳደርያ ደንብ መሰረት ለሁለተኛ ጊዜ ከፍተኛ አመራሩን በአዲስ  መተካቱ ይታወሳል፡፡

በዚሁ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ  በቀረበው የመወያያ ሰነድ መነሻነት የትግል ጉዞውን ገምግሞ በድርጅታዊ አወቃቀር ላይ የታዩ ክፍተቶችን የማጠናከር ስራ አዲስ በተመረጠው አመራር እንዲሰራ መወሰኑ ያታወሳል፡፡ በውሳኔው መሰረት አዲስ የተመረጠው አመራር ኃላፊነቱን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ በየክልሉ የሚገኙ ዞኖችንና የቀጠና አደራጃጃቶችን ሲያጠና ቆይቷል፡፡

Read more...
 
ቅድሚ ትኩረት የዜጎችን ህይወት ለማዳን ይሁን PDF Print E-mail
Monday, 15 August 2011 14:53

ዛሬም እንደገና የአገራችን ስም በድርቅና በረሃብ ምክንያት የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን መነጋገርያ ርዕስ ሆኖል፡፡ በዝናብ እጥረት ምክንያት በሁሉም የምስራቅ አፍሪካ አገሮች የተከሰተው ድርቅና ረሃቡ  ዓለምን እያነጋገረ ቢሆንም  የድርቅ ውጤት የሆነውን ረሃብ አስቀድሞ ከመተንበይ ጀምሮ ዜጎችን ከሞትና ከስደት ከመከላከል አኳያ የኢህአዴግ መንግስት ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዳልተወጣ ከዓለም አቀፍ ሪፖርቶች መረዳት ይቻላል፡፡

Read more...
 
Why Ethiopia needs liberal values? PDF Print E-mail
Saturday, 30 July 2011 03:09

Africa Liberal Network Newsletter

Ethiopia has a long history of state formation and political system that by and large revolved around the monarchy and the church until recently. However, transition of power from one regime to another regime has never been peaceful. In the last 400 years, power was up for grab by whoever seems to master the art of war with very little regards to justice or transformation of the lives of the citizens. The individual has always been a mere instrument of war. Click here to read full text (pdf)

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Page 1 of 20

Ethiopian Democratic Party - Election 2010 Campaign
(Photo slideshow)

edpLalibelacustom

This site is best viewed using the latest version of Firefox